Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T605 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በያቤሎ አየር ማረፊያ የውሃ ምንጭ ጥናት፤ ምርመራ፣ ልማት፣ ግንባታና የፓምፒንግ ሙከራ ሥራዎችን በንድፍ እና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በያቤሎ አየር ማረፊያ የውሃ ምንጭ ጥናት፤ ምርመራ፣ ልማት፣ ግንባታና የፓምፒንግ ሙከራ ሥራዎችን በንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing Construction and Pumping Test at Yabelo Airport) መንገድ ለማካሄድ ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የጠቅላላ ውሃ ሥራ ተቋራጮችን (GWWC ) ወይም የውሃ ቁፋሮ ኮንትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef8c49fe-6107-4e78-8eeb-6f8b091e7fe1/open Invitation to Bid Procurement of Lab Equipment Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0014-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Lab Equipment
Addis Zemen (Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ በመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ /የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት አትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ግዥ፣ የምግብ ቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ፣ የዓሣ አቅርቦት ግዥ እና ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in a Request for Proposal (LRFP) for Rehabilitation and Upgrading of Schools’ WASH and Menstrual Health Management/MHM/ Facilities in Secondary Schools in Somali Region
Fortune(Dec 28, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! REQUEST FOR PROPOSALS FOR Rehabilitation and upgrading of schools’ WASH and Menstrual Health Management/MHM/ facilities
ዳሽን ባንክ በብድር ለሚይዛቸው የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ማቆያ የሚሆን ስፋቱ ከ 1000 – 3000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን አጥር ግቢ እና በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ መጋዘን እንዲሁም የጥበቃ ቤት ያለው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ ቦታ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Fortune(Dec 28, 2025) Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታዳሸን ባንክ አ.ማ.ማስታወቂያ ቁጥር DBOT07925/26 ዳሸን ባንክ በብድር ለሚይዛቸው የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/010/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም
ስኬት ባንክ አ.ማ. በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች
Habesha Cement S.C. Invites Eligible Bidders for the Design, Engineering, Supply, Construction, and Erection of a Minimum 80 Tph Cement Grinding Unit.
Reporter(Dec 28, 2025) Request for Bid (International Competitive Bid) For Supply, Installation and Commissioning of Complete Cement Grinding System Purchaser:
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና ጄኔሬተር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጄኔሬተር ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በዋናው ግቢ ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) ኤግዚቢሽን ማዕከልና ገበያ ልማት ድርጅት EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት
የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ
የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት