Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3ጤና ጣቢያ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ ይመልከቱ ሎት 1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና እቃዎች ግዥ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/04/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ አቅርቦት እና ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨ/መለያ ቁ/ግንአስ/362/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Dhaabbata Tajaajila Bishaan Dhugaatiifi Dhangala’aa Magaalaa Shaggaritti Damee Ol’aanaa Dhaabbata Tajaajila Bishaan Dhugaatiifi Dhangala’aa Magaalaa Buraayyuu Meeshaalee Qulqullinaafi Isteeshineerii, Meeshaalee Biiroo Keessaa (Office Furniture), Uffata Seeraa Bituu Barbaada

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-24/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር በወረዳው ለተለያዩ ጽህፈት ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ የጭነት ትራንስፖርት፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎት፣ የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት እና የዲኮር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ የደጃዝማች ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የተገጣጣሚና የጥገና እቃዎች እና ልዩ ልዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔ/ክል/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ሊያሰራ ላቀደው የግንባታ ስራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር 04 የሲዳማ ብሔ/ክል/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት

የቦታው ስፋት 503 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ሔኖክ ደጀኔ እና በፍ ባለዕዳ አቶ ለማ መኩሪያ መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስቴር አያሌው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ወ/ጻዲቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም