Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-18/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ polypropylene( የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ ፣አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ Polypropylene(የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ፣ አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣ ሸቀጣሸጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Spare Parts

Government (Sep 21, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b7f1efcd-bc98-4cc9-9ed2-9a49bf7bb19b/open Lot Information Procurement Reference

Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Spare Parts

Government (Sep 21, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/221570a1-2358-4b57-9c50-e002e30db9b6/open Lot Information Procurement Reference

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ(በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/04/19 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2019 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስተወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWELBB/GuB2/2019 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ

The Somali Region Livestock and Agricultural Research Institute (SORLARI) Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Sheep and Goats for Fattening and Breeding Purposes.

Ethiopian Herald (Sep 20, 2026) Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bidding (NCB) The Somali Region Livestock and Agricultural Research

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀንማራዘም ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል የእሳት ማጥፊያ

አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ