Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children are protected from violence, explotation, abuse, neglect, and haremful practices ከተባለ
አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኝታ ቁሳቁስ እና ኮምፒውተር በሎት በመለየት በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 020/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Kotebe University of Education: Procurement of Furniture & Smart TV
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/233996b1-6a35-4c6b-b44f-b8173af831c3/open Reference
ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/04/25 ወጋገን
ሰላም የሕፃናት መንደር ኮምፒዩተር፣ የቢሮ ማሽነሪዎች ከነመለዋወጫቸው፣ የህንፃ መሳሪያዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የCCTV ካሜራ እና መለዋወጫዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 05, 2025) ሰላም ሕፃናት መንደርህዳር 26/2018 ዓ/ም በድጋሚ የወጣ ኮምፒዩተር ፣ የቢሮ ማሽነሪዎች ከነመለዋወጫቸው፣ የህንፃ መሳሪያዎች እና የኤሌክትሪክ
Ministry of Defense: Procurement for Sport Equipment
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/91f5dc8a-01a3-4cce-bafd-912cbd7fa2ef/open Reference
Federal Prisoners Commission: Procurement of Sport Materials
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/874513a4-7427-43c8-8385-3a7876749267/open Reference
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለኮርፖሬሽኑ ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 01, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ ከሳሽ አቶ ዳንኤል አስማማው አስረስ እና አፈ ተከሳሽ አቶ አቢዮት ዘለቀ አጉማስ
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ይንገስ ጌታሁን
የደንበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደንበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማዉ ዉስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት መ/ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት