Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በካርታ ቁጥር 57/2007

ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የህሙማን ቀለቦች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/28/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት የቀላል የመኪና ልብስ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ እና ሻተር መጋረጃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ እስካነር እና የመኪና GPS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የዕቃ ግዥና አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የኮፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፡ የፎቶኮፒ፣ የፋከስ እና ሌሎች

ዳያ ጀኔሬሽን ኔትወርክ ከታህሳስ 23/2017 እስከ ታህሳስ 22/2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ዳያ ጀኔሬሽን ኔትወርክ ከታህሳስ 23/2017 እስከ ታህሳስ 22/2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን የሰራተኞች የደንብ ልብስ በአካባቢ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የአካባቢግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የሰራተኞች

The Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) Invites Qualified Contractors to Submit Expressions of Interest for the Construction of Curbstones in Various Parts of Addis Ababa.

Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Request for Expressions of Interest for Construction Works of Curbstone for Own-Force Project at Different parts

Ethiopian Airlines Group Invites Bids for the Supply of Traditional Dress

Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Invitation for National Bid Bid Announcement No. SSNT-T603 Ethiopian Airlines Group intends to invite conduct a