Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Fred Hollows Foundation Ethiopia Would Like to Notify Amendment on Bid Submission Date

Reporter (Mar 18, 2026) Bid Closing date Correction The Fred hollows foundation Ethiopia has published a bid document for Invites

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አመታዊ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት የጭነት መኪና/ ትራንስፖርት አገልግሎት በአገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በጀት አመት ከፌዴራል ሮድ ፈንድ በተገኘ የበጀት ድጋፍ በሚጢቆሎ ቀበሌ፤ ሜጃ ቀበሌ፤ ሸዋበር ቀበሌ፤ ቦርቸሌ ቀበሌ፤ ቀዲዳ ቀበሌ፤ አንቻሮ መስመር እና አየር ማረፊያ ቀበሌ ለሚያሠራው ነባር መንገድ ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ እንዲሁም ከከተማ አስተዳደሩ በተገኘ የበጀት ምንጭ(ድጋፍ) ለሚያከናውነው በሁሉም ክፍለ ከተሞች ውስጥ የመንገድ ግንባታ እና ከፈታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

ዲግኒቲ ፎር ላይፍ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት በይፋ ከተመሰረተበት መጋቢት 1 ቀን 2012 ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን እየተገበረ ያለ ሲሆን እ.አ.አ ከ January 1 2025 – December 31 2025 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ እ.አ.አ እስከ March 28 2026 ዓ.ም ድረስ ለኢፌዴሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን፣ ለአጋር ድርጅቶች እንዲሁም ለድርጅቱ ቦርድ አመራሮች ማቅረብ ይፈልጋል

Bahir Dar University፡ Procurement of Mobil Apparatus

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2911ebf6-e91e-4b9a-8d64-e13d2a4b01ea/open Lot Information

አክሱም ዩኒቨርሲቲ: የወጣ የግሪን እና ዋይት ቦርድ ሰሌዳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8c6c2071-df00-4fb8-a4a2-ef1fee4c0299/open Lot Information

Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Veterinary

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/45ffea93-718d-4d38-9214-aa97c1d7fd12/open Lot Information

Ministry of Education: Procurement of Construction Materials

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/101df8ac-58dc-4236-a8fe-2f1d3614e7f4/open Lot Information

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ባንዲራ በ3D መልክ እስከ ብረት መስቀያው ትልቁ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4d743bc9-3965-4184-86a4-02e650b8a7e6/open Lot Information