Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-017/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ  ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/022/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

MSI Ethiopia Reproductive Choices Intends to Purchase Two (2) New Plug-in Hybrid Electric Vehicle (PHEV) Double-cabin Pick up 2025.

Reporter (May 20, 2026) INVITATION TO BID MSI Ethiopia Reproductive Choices is a non-governmental and non- profit making organization that

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ /ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ BMC MSF/LP/07/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 20, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ አ.ማ. ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ ፍላጎትን ላይ መሰረት ያደረገ የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) የሚያቀርብ ታማኝ አጋር ይፈልጋል፤ በመሆኑም የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) አቅራቢዎችን ለይቶ ለመቅጠር ይህን መግለጫ አውጥቷል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል

Reporter (May 20, 2026) እርማት ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥር 2713 በገጽ 23 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ

The Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA)invites Eligible Submersible Water Pump Suppliers to Participate in the Bid Competition of Supplies and Installation of Submersible 7.5 and 9.2K Water Pump

የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የጥገና መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/06/2026 የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለክረምት ለፋብሪካችን ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WMAK-BMA‐2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ