Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERSTENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03329 Ethiopian Shipping and Logistics. Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Spare Parts

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Spare Parts (Brackets and Rubber Pad Assembly/Leaf Spring Pad) for SITRAK Vehicles.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ እንሰሳት እና አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት የእንሰሳት ሕክምና መድኃኒቶችና የላብራቶሪ እቃዎች አገልግሎት የሚውል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Amhara Regional State Bureau of Agriculture North Shoa Zone Ephratana Gidim Wereda Now Invites Eligible Bidders/Contractors Grade 4/four/ WWC & Above for Dereke Small Scale Irrigation/weir Diversion Project.

ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ: የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2ca89244-4d6e-491f-a702-76d6b419d973/open

አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ከ September 01/2024-December 31/2025 ሂሳቡን በ IPSAS የሂሳብ አሠራር መሠረት በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ከ September 01/2024-December 31/2025 ሂሳቡን በ IPSAS የሂሳብ

አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው ግሎባል ኢትዮጵያ የሴቶች ማህበር የ2017 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው ግሎባል ኢትዮጵያ የሴቶች ማህበር የ2017 በጀት

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ውድፍሪ ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ሜልባ/ብ/ግ/ጨ/010/2018 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት

University of Gondar: Procurement of Medical Equipment (ከአንገት በላይ ህክምና ክፍል)

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4c36508f-1782-4f13-bde6-c314acba6d86/open Lot Information

Hawassa University: Procurement of Smart Mobile Phone Apple IPhone 14 Pro Max (256GB) or Related. /MC/

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9b858006-8e2e-4593-bea9-348ddd794965/open Lot Information

Addis Ababa Science and Technology University:” Procurement of Uniforms

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1047e8c2-d071-4fc4-84da-9cb932cf0220/open Lot Information