Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዬ አገልግሎት የሚውሉ ሶፍትዌሮችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስለማት ይፈልጋል

Be’kur (Apr 21, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግለጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር ፡ አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/06/2017 በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዬ አገልግሎት የሚውሉ ሶፍትዌሮችን ማለትም ፡-  ሎት1. የመንግስት ሰራተኞች የመረጃ አስተዳደር ሲስተም

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/መምሪያ በሮድ ፈንድ በጀት የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበር መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ክር (Thread)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 3 ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ፣ 15 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች እና 1 ተሸከርካሪ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. ስኳር ማጓጓዝ በየዙሩ 1101 ኩ/ል ከመትሃራ ወይም ወንጅ ወይም አዲስ አበባ ወደ ደ/ታቦር እና ወረታ ከተማ እና የምግብ ዘይት ማጓጓዝ በየዙሩ 134 ሽ ሊትር ከአዲስ አበባ ወደ ደ/ታቦር እና ወረታ ከተማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Be’kur (Apr 21, 2025)  በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ  በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. በሎት /በምድብ/:- ሎት1. ስኳር ማጓጓዝ በየዙሩ 1101 ኩ/ል ከመትሃራ ወይም ወንጅ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች