Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማዎች የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 021/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
VSF Germany Invites Interested Consultancy Firms to Provide Services for the Development of Standard Operating Procedures (SOPs) Integrating ISO/IEC 17025 and ISO 35001 Standards for the Jinka Regional Veterinary Laboratory Located in South Omo, South Ethiopia Regional State.
Reporter (Sep 02, 2026) INVITATION TO TENDER FOR CONSULTANCY SERVICES FOR THE DEVELOPMENT OF STANDARD OPERATING PROCEDURES (SOPS) INTEGRATING ISO/IEC
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የመንግስት መኪኖች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ አመታዊ ኮንትራት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የመንግስት መኪኖች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ አመታዊ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 03/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ፣ የተለያዩ እቃዎች ግዥ እና ያገለገሉ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የዘር አሰባሰብና የቀጥታ ዘር ግብይት ዘር ለማሰራጨት የተለያዩ ምርጥ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት
ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባሕር ዳር ከተማ ፈለገሂወት ሪፈራል ሆስፒታል ህንጻ ጥገና ሥራ የሚውል ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጥገናውን ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Aug 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልድያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባሕር ዳር
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቅ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዥንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን
የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የኃ/ሥ/ማ የ2018 በጀት አመት የ(አንድ)ዓመት ኦዲት ለማስደረግ የውጭ ሂሳብ ኦዲት አድራጊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የውጭ ሂሳብ ኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የኃ/ሥ/ማ ለ25 ዓመታት በቁጠባና ብድር ህብረት ስራ
የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 ዓ/ም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አላቂ፣ ቋሚ እቃዎች፤ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለዞኑ ሴክቴር መ/ቤት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 ዓ/ም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አላቂ፣ ቋሚ