Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃታ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የካናል ግንባታ ስራ፣ የተለያዩ የድጋፍ ግንቦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃታ ከተማ መሪ ማዘጋጃ
Tikuret LeGumuz Hizeb Limate Mahiber (TGHLM) Invites Eligible Auditors to Audit the Organization’s Book Accounts for the Years 2023-2025.
Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) Invitation to Bid Tikuret leGumuz Hizeb Limate Mahiber (TGHLM) is a CSO’s Registered by the
Ministry of Education: Procurement of Mattress & Pillow
Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/69fe5cba-7dba-41d8-a5d9-f50078ad1fbd/open
Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Procurement of 12,933 20ft Containers and 1,566 40ft HC Containers.
Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02426 Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባጃጆች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ
ቤታኒ ኪድስ የ2025 እ.ኤ.አ በጀት አመት ሒሳብ ለማሰራት እና ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ቤታኒ ኪድስ የ2025 እ.ኤ.አ በጀት አመት ሒሳብ ለማሰራት እና ኦዲት ለማስደረግ
The Tigray Bureau of Agriculture and Natural Resources – Food System Resilience Program (FSRP) Invites Bids for the Procurement of Tractors, Disc Plows, Disc Harrows (Lot-01) and Threshers (Lot-02) for Demonstration in Tahtay Koraro and Ofla Woredas.
Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) Request for Bids, Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Procuring
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጀው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሦስት አመት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 02/2018 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጀው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2026) በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የሕትመት ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ