Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Commercial Nominees Plc Would Like to Invite Eligible Bidders BC/GC Grade 3 or Above for the Consultancy of Engagement of a Specialized Sewerage and Hydraulic Consultancy Firm to Address the Persistent Basement Water Ingress at the Commercial Nominee’s Building Located Behind Africa Union

Addis Zemen (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/00016/2026 ዳሸን ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወደም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንከ አ.ማ አውቶሞቢልተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ/ማኑፋክቸሪንግ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች፣ ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) RE-BID INVITATION FOR THE SUPPLY, TRANSPORTATION AND INSTALLATION OF GEOMEMBRANE LINER WITH WELDING WORKS FOR ENHANCING WATER-HOLDING CAPACITY OF FISHPONDS IN SIDAMA REGION, ETHIOPIA. BID No.

CARE Ethiopia Invites Re-bids for the Supply, Transportation, and Installation of a Geomembrane Liner with Welding Works to Enhance the Water-holding Capacity of Fishponds in the Sidama Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ሁላ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል 2019 በጀት ዓመት ለሁላ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ ለሀገረ ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት በሰቻ 01 ቀበሌና ሽቆ 01 ቀበሌያት አጠቃላይ 555.5ሜትር በጌጠኛ ድንጋይ (ኮብልስቶን መንገድ እና በእነዚሁ ቀበሌያት በከተማው የተለያዩ ቦታዎች አጠቃላይ 659 ሜትር የመንገድ ዳር ጎርፍ ማስወገጃ ቦይ (ዲች) በተለያዩ ሎቶች ከፋፍሎ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራትና ለመግዛት ይፈልጋል

የጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 22 ላይ በወጣው የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. የአንደኛ ዙር ዕቃ ግዥ ላይ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብትሙሪድ ነክር እና የፍ/ባለዕዳያሲን አብደላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሥልጠና ማዕከል ለ2019 ዓ.ም. አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመረያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካራ ጋቢሳ ቀድመ መደበኛ

የተሽከርካሪዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሂሩት ዮሀንስ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 በጀት ዓመት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ መልክ ለተዋቀረዉ የማርሽ ባንድ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የማርሽ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኮንሶ ምሁራን ማህበር (Konso Intellectual Association) የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶቹን በሕጋዊ እና በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የኦዲት ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የኮንሶ ምሁራን ማህበር (Konso Intellectual Association) የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶቹን