Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8c6c2071-df00-4fb8-a4a2-ef1fee4c0299/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0071-2018-PUR Object of Procurement: Lot- 82 ድጋሚ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ: የወጣ የግሪን እና ዋይት ቦርድ ሰሌዳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Mar 19, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION to Local Competitive Bid Re-Bid No. 114/2025/26 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and potential bidders participate to supply
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Bids for the Supply of Various UPS Spare Parts and Rectangular Flower Pots.
Reporter (Mar 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የተጫራቾች መመሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ጄኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በድጋሚ እና 1 (አንድ) ያገለገለ ጄኔሬተር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ህንፃ (G+1) እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመቱ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ዙር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) 2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥ 001/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03
National Election Board of Ethiopia Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of SSD Upgrading Type:- M.2 NVMe
Addis Zemen(Dec 28, 2025) Invitation for SSD Bid Ref.No Re- NEBE/NCB/08/2018 National Election Board of Ethiopia would like to invite
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን እና የውሃ ፓምፕ ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራቾች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
Addis Zemen(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– OCFCU/01/2026 የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ
ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ለድርጅቱ ሥራ የሚያገለግል የአንድ (1) ቶዮታ ኃይሉክስ (Toyota Hilux) ኦፍ ሮድ ፒክ አፕ በጨረታ ግዥ ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ለድርጅቱ ሥራ የሚያገለግል የአንድ (1) ቶዮታ ኃይለክስ (Toyota Hilux) ኦፍ ሮድ ፒክ
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት ህንጻ በ2018 በጀት አዲስ ላስገነባው G+5 ህንጻ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን ማለትም ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና ጥራቱ የተጠበቀ ሻተር መጋረጃ ከነማስገጠሚያው ዋጋ ጨምሮ፤ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና GYM ዕቃዎችን ከሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BuFEJWBG/02/2018 የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት
ሕብረት ባንከ አ.ማ የባንክ አክሲዮኖች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ 009/2018 ሕብረት ባንከ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ007/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
ሕብረት ባንክ አ.ማ አውቶሞቢል ኮሪያ ሀዩንዳይ ቱከሰን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ 008/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
በአብክመ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞኑ ጤና መምሪያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት ከደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ እና ሕንፃ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞኑ ጤና መምሪያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት ከደረጃ 6 እና