Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ንብረትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ
የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) ሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2018
Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified Suppliers and Manufacturers to Bid for the SOLAR PUMP SUPPLY INSTALL,TEST & COMISSION
Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION FOR BID BID TENDER No BID SCWC RE-NCB 03/2026 Notice To Bidders Sidama Construction works
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ-ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የንግድ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የግዥ መለያ ቁጥር፡– አአዩ/ ብግጨ / የሱቅ ኪራይ/04/2018/26 1.
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እዮኤል እንደሻው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አዜብ እንደሻው መካከል ስላለው
በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የግልፅ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ 002/2018 በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች የተለያዩ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የወጣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ
Ethiopian Investment Commission: Procurement of Three Star Hotel Service at Adama City
Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cb20671a-9912-4258-9dbe-f080b6584480/open Lot Information Procurement
Addis Ababa Road Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Model 76 1/CB YCB-40 FYT Internal Gear Oil Pump (fuel) Flow Ration 40 M3/h Working Pressure 0.3 MPR Speed 960r/Min /RPM/Inlet/outlet ø 73mm T-1
Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/acc4e8a4-66d3-4f4f-aa2b-a3c1f28f9dfb/open Invitation for Bid
Addis Ababa Road Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Seat Cover
Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/3331b9a0-30fb-4053-9b80-19228518d5c2/open Invitation for Bid