Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በብሔረዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ካላቸው

የቦታ ስፋት 256 ካ.ሜ. የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለበት ሸብሬ ረጋሳ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ከቤ ረጋሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለተለያዩ ለቢሮ እና ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ የ2019 በጀት ግዥዎችን ማከናወን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ  ጨ.ሰ.ቁ፡- NGB‐ AAMMI-001/2019 በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2019

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የጥብብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር፡-01/2019 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የጥብብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ በ2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with Spare Parts/Accessories/Consumables/ Support Equipment & Training አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/03/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 10 የገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ፣ መጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ አላቂ ማሰልጠኛ፣ አላቂ የፅዳት፣ አላቂ የህትመት፣ አላቂ የህክምና የሚውሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር001/2019 ዓ.ም በጀት ዓመት

Waajjirri Maallaqa Kutaa Magaalaa Kuraa Jiddaa Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bittaa Meeshaalee Fi Tajaajila Suphaa Lootii Adda Addaa Kan Bara Baajataa 2019 Baasee Jira.

Addis Zemen (Aug 31, 2026) Beeksisa Caalbaasii Waajjirri Maallaqa kutaa magaalaa kuraa jiddaa /WMKMKJ/ Lootii 1 Uffataa Seeraa, Lootii 2

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም/ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በዞኑ ስር ለሚገኙ የመ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም/ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በዞኑ ስር ለሚገኙ የመ/መስሪያ ቤቶች