Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ21/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ ጣቢያ 3/2018 በጀት ዓመት ለጤና

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች እና አላቂና ቋሚ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) Correction Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) was published in Addis Zemen Newspaper on 9 and 10 May, 2018E.C on page 27 procurement Reference number: Re-Bid

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Would Like to Notify Bid Correction

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/93166) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ በሰበታ (አዲሱ ፉሪ ክ/ከተማ ቀበሌ 02) የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 200 ካ/ሜ የሆነ በሊዝ የሚተዳደር ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/102803) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ወረዳ 25 በአዲሱ ወረዳ 13 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 694.88 ካ/ሜ የሆነ ድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

The South West Ethiopia People Region (SWEPR) Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders with Road Construction Licenses or General Contractor (GC) Status for the Construction of the Gara Medium Span Bridge (16m) in Uffit Kebele, Goba Woreda, Kaffa Zone.

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሽን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሺን

AMENDMENT NOTICE (Bid Security Correction): LLRP-II SWEPR-RPCU Invites Bids for Construction of Unpaved Access Roads & Bridge in West Omo Zone (Ref: ET-SWE-RPCU-575641-CW-RFB)

Ethiopian Herald (Oct 15, 2026) AMENDMENT Country: Ethiopia FOR SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE (SPN) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Request for Bids

The Somali Regional State, Kebri Dehar Poly Technic College Invites Eligible Bidders to Bid for the Supply of Food and Food-Related Items to the College Students in the 2019 E.C. Fiscal Year

የፉሪ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽሕፈት ቤት ለፉሪ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና ደረቅ ጭነት እንዲሁም ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር በአዲስ አበባና በክልል ጽሕፈት ቤቶች ያሉትን የማኅበሩን ሀብቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሀብት ግምት (Asset Valuation) አገልግሎት ማስገዛት ይፈልጋል

ABAYS Trading P.L.C. (Almi Products) Invites Qualified Suppliers, Manufacturers, Farmers’ Cooperatives and Traders to Submit Sealed Bids for the Supply of Raw Materials (Spices, Seeds, Pulses, Flour, Palm Oil, Sugar, Coffee, Salt and Firewood).