Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰ/ስ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/ አስ/ር ቡድን 2018 በጀት አመት በወረዳው የመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሉት የሚሰጡ ብትንና የተዘጋጁ አልባሳት፣ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች አቅርቦት እና ለስትራክቸር የሚያገለግሉ ውጤቶች ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Fortune(Feb 22, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below;

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፤ የሞባይሎች ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune(Feb 22, 2026) Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods /service tabulated below:  No

Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of High Speed Washing Machine, Dryer and Iron Table with Iron Heavy Duty

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ላብራቶሪ ማሽን (CBC) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

Humanity & Inclusion (HI) Invites Eligible Bidders for the Special Need Items_ Guidance for Resource Rooms/Safer Spaces in Schools

2merkato.com (May 15, 2026) CALL FOR TENDER – (CFT) Special Need Items_ Guidance for Resource Rooms/Safer Spaces in Schools  Reference No.

የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የግንባታ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድረው ለማሰራት ይፈልጋሉ

Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ፡ ሎት1,

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት ትምህርት ቢሮ የዲላ ትምህርት ኮሌጅ በዲላ ከተማ የተማሪዎች ማደሪያ ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግሥት ትምህርት ቢሮ የዲላ ትምህርት ኮሌጅ በዲላ ከተማ የተማሪዎች ማደሪያ ግንባታ ሥራን ሕጋዊ

Ethiopian Electric Utility (Southwest Region) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of the Shebench Office, Watchtower, Fence, Service Building, and Septic Tank.

Addis Zemen (May 15, 2026) Invitation for Bids Bid reference No: – EEU/SC&PGS/NCB-008/2018 Lot-1 Ethiopian Electric Utility Southwest Region invites

The Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) Invites Interested Professionals Who Are Competent, Certified, Authorized Auditor or Audit Service Providers to Conduct Audit of the Association for the Fiscal Year from January 01, 2026 to December 31, 2028.

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026)  የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ የዋጋ እርማት አውጥቷል

Addis Zemen (May 15, 2026) የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ የዋጋ እርማት ስለማድረግ ባለስልጣን መ/ቤቱ

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የአይስቲ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5cf3966d-be2e-4b97-a30f-a24c1b73c520/open Lot Information