Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the

Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.

Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አዲስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበር ቋሚ እቃዎች (ንብረቶች) በመለየት በድጋሚ መጠቀም ባለመፈለጉ ምክንያት በሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የወንበር ልብሰ የፕራዶ መኪና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/736b5e1d-8da1-4bb2-bd14-f6798001201f/open Lot Information

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/804d2031-f54b-44b7-9dfa-8561aafd84fa/open Lot Information

Ethiopian National Theatre: Procurement of Transportation and Logistics Service

Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/79bce1f3-a808-40f9-b6f2-968d2bebcecc/open Lot Information

Federal Supreme Court፡ Procurement of Office Equipment

Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4c76c37c-5f3b-468a-ad7e-bad377c26975/open Lot Information

Ethiopian National Theatre: Procurement of Electronics Equipment

Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5356ee97-dfff-4351-b37d-c6dad806877d/open Lot Information

የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመኪና ጎማ ከነ ከለመዳሪ ግዥ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ ከነ ከለመንዳሪ ግዥ፣ የግንባታ ቁሳቁስ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 81/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/055/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና