Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services)

Government (May 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef6725b3-a931-47ac-bb91-7fea1a0e62df/open Invitation to

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችና ቅባቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/afdb6779-2de2-4347-bab6-80350e490a1f/open

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services)

Government (May 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9767fe68-6e2a-411a-851d-510b5242b770/open  Invitation to

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d1ab49c-cbb2-45b2-9b57-9c28cb3c6c45/open

Adama Science and Technology University ደረጃውን የጠበቀ ሞኬት የወለል ምንጣፍ እና መጋረጃ ከነ ገበሩ ከነ ሙሊ አክሰሰሪው ከእጅ ዋጋ እና ከመስቀያ ጋር ግዥ 2

Government (May 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2bf03b21-55d4-4b1c-96bc-db61d63d73f8/open Lot Information

Ministry of Foreign Affairs Purchase Requisition Ceramic and Glass

Government (May 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8a3b7e7-f74f-438a-b690-c42b050d73d7/open Lot Information

Wolkite University Lot :- 381 የሰራተኞች የደንብ ልብስ (ካፖርት የወንድ አንደኛ ደረጃ ) 2nd Time

Government (May 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2392a949-481d-44a6-85cb-1184ed33a695/open Lot Information

Wolkite University Procurement of Lot :- 382 የሰራተኞች የደንብ ልብስ (ከስክስ የሴት ጫማና የሴት ካፖርት) 2nd Time

Government (May 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/066b8545-da1c-40cf-9480-dfd1642fdd83/open Lot Information

Ministry of Revenue MOR EAST PURCHASE OF ማይክሮፎን (ማይክ) ከነ አክሰሰሪው ደረጃውን የጠበቀ

Government (May 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c607bd40-d91c-4b41-b562-f6118693b7d8/open Lot Information