Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ሎት 1. የእነ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህፃናት ማቆያ እና ሰነድ ክፍል የG+3 ግንባታ በደረጃ GC/BC 6 እና
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ወዲ/200/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ006/2018 በጀት ዓመት የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጨራቾች በግልፅ
የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዋሽ ባንክ ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. በተለያዩ ዲዛይኖች የደንብ ልብስ ለመግዛት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DBSC/CB-010-2026 ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በተለያዩ ዲዛይኖች የደንብ ልብስ ለመግዛት ከዚህ በታች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን Hp Laptop ብዛት 21 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን hp Laptop ብዛት 21 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ
Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible and Qualified Contractors to Submit Bids for the Construction of a Women, Girls Safe Space and Child-friendly Corner of a Multisectoral Hub in the Ura Settlement, Benishangul Gumuz.
Reporter (Jul 26, 2026) Invitation For tender Bid Announcement No.MCMDO-13/2026 Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) is an indigenous,
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕንፃ ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለልን ለቢሮ አገልግሎት እንዲውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ሕ/006/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ
እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 11 (አሥራ አንድ) ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ 11 (አሥራ አንድ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በዚህ መሠረት፡–
Ethiopian Environmental Protection Authority፡ Procurement of Tyre
Government (Jul 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3e0a6e40-cbcd-4847-b30b-48153906483a/open Lot Information