Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልገሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልገሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ03/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials

Government (Jun 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bbb7a5a2-ea47-46e5-8631-244aa5d2a23f/open Lot Information

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና

የገዶ ፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት: የሽያጭ ማስታወቂያ ስረዛ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 20, 2026) የሽያጭ ማስታወቂያ ስረዛ ማስታወቂያ ከዚህ ቀደም በጌዶ ፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ኮንትራት 1

Amanuel Mental Specialized Hospital Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals

Government (Jun 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c3300274-121b-456f-aa56-a4548fe44c99/open Invitation to

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአስፓልትና ውሃ መውረጃ ቦይ (ዲች) የጽዳት አገልግሎት ግዥ እና የአረንጓዴ ሥፍራዎችን እና የእግረኛ መንገድ አካፋይ ሳር መንከባከብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Development for All (DFA) Invites Sealed Bids for the Procurement of Mattresses (250 Pcs), Blankets (250 Pcs), Dignity Kits (1000 Pcs), Toilet Soap (1000 Pcs), and Cloth Soap (2000 Pcs) to Support Inclusive Access to Legal Aid Services for Marginalized Groups in the Benishangul Gumuz Region.

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግል ኩባንያ Geomembrane Sheet እና Common Plastic Sheet የተባሉ ምርቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-APE/24/2018/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርቶችን በብዛት እና

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐርረጌ ቅ/ጽ/ቤት በዲንዲን፣ ጄሎ መክታር፣ ጋረ ሙለታ እና ጃርሶ ጉርሱም ዲስትሪክት የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-43/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው