Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/46fb8194-c663-4904-a7ef-891dcdac0651/open Reference Number: ECC-NCB-G-0252-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/G/0022/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission: ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ /ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ.ማ. እንጅባራ ዲስትሪከት ወተት ማቀናበሪያ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b79f41cb-fe1e-4389-a835-417aec5e63a6/open Reference Number: MILL-NCB-G-0018-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MILLs-NCB-G-0011-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Irrigation & Lowlands: Procurement of Electro Mechanical Spar Part (የመገጭ ሰርባ መስኖ ፕሮጀክት የጥገና ዕቃዎች ግዥ)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባትና ዘይት፣ የተሽከርካሪ መድን ሽፋን ኢንሹራንስ እና ህትመት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት አመት 1ኛ. የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባትና ዘይት፣

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የየጁቤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የአይሱዚ የመኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስጫን ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አር/ወረዳ የሳንጃ ሆስፒታል እስቶር ዉስጥ የሚገኙ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አር/ወረዳ የሳንጃ ሆስፒታል እስቶር ዉስጥ የሚገኙ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ (ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 5፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 20፣ እና ፕሪንተር ብዛት 02 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Injibara University Would Like to Procure Food and Beverages

Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/16e64a2f-0fa8-4c03-b5e1-7bf2055531ce/open ”

ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ ቅዱስ ዬሐንስ 7 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ ጎን ከሚገኘዉ ሸድ የተለያዩ ያገለገሉ የስፌት ማሽኖችን፣ የተዘጋጁ ልብሶችን፣ ጣቃ ልብስና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ የ2018 ዓ/ም የተመረተ በቆሎ ለምግብ /ለዘር/ አገልግሎት የሚውል እና ለምግብ የሚውል የተፈለፈለ ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ማተቤ አቸነፍ መካከል