Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህለዲ/ሐራጅ/027/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጎ/ገን/ግዥ/ ጨ-1 /212/2018 የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ግዥ እንዲሁም ለጎንደር

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ሲሚንቶ፣ የተለያየ ሳይዝ ያለው ብረታ ብረት፣ ብሎኬት፣ ጣውላ፣ ግንዲላ እና የሀበሻ ጽድ እና የጣውላ መቁረጫ ማሽን (ምላጭ)በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ጨረታ ቁጥር 02/2018 የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ

የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም አበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደ/ምዕ/ ሸዋ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት በ 2018 በጀት አመት አዲስ ላስገነባው G+5 ህንጻ ለ2ኛ ዙር የወጣ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጂም እቃዎችን ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የት/ት ዘመን ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ ተማሪዎች ለ2ኛው መንፈቀ ዓመት ቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች፣ ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና ስጋ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2

ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኤማ ከዚህ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመንግሥት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪና ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል