Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Anfillo Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Ega-2 Small Scale Irrigation Project Located in Kelem Wollega Zone, Anfillo Woreda, Oromia Regional National State.

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሽሬ በሚገኘው ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) የዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሽሬ በሚገኘው ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅና የተለያዩ የስፖርት ማቴያሎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 02/2018 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር

ኢትዮጵያ ፎር ሶስ ኢኒሼቲቭ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) ማስታወቂያ ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ ያላቸው ሰርቲፋይድ የሆኑ በዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት የተመዘገቡበት ማስረጃ ያላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል ለተፈጥሮ ሀብትና መሬት አስተዳደር በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም በጀት የግብርና ኖራ /Agricultural Lime/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍታብሔር ጉዳይ የጭነት መኪና እና WHEEL LOODER ማሽን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት፡– የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት እና የፍርድ ባለእዳ፡–

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምሥ ጎጃም አስተዳደር ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የማሽን ኪራይ (የመንገድ ጥገና) እና ለመስኖ አገልግሎት የሚውል የኩሬ ቁፋሮ ሱሃ ቀበሌ (በሬ ሳር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት/ለመግዛት ይፈልጋል

Goba Referral Hospital , Madda Walabu University Would Like To Procure Office Equipment and Accessories and Supplies

Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/35d49aca-b420-4693-9420-7c8035931d65/open ”

Ethiopian Customs Commission Modjo Branch Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items

Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1e06e84b-0a64-4be0-bd98-cf89149aec49/open Invitation to