Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አሹራ ኤክስፖርት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተበጠረ ሰሊጥ (ሁመራ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሹራ ኤክስፖርት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን የተበጠረ  ሰሊጥ ( ሁመራ)  በጨረታ አወዳድሮ

Ethiopian Disaster Risk Management Commission: Procurement of Electronics

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9da9d106-2b15-4be5-8708-4e8c9ecb4952/open

Ethiopian Customs Commission Kombolcha Branch Office፡ Procurement for Office Desk Equipments /ልዩ ቋሚ ንብረቶች ግዥ

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6760ef81-e80d-46c9-9959-aeccf576de43/open

የኛ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በ2018 በጀት አመት ለቢሮ የሚያገለግሉ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ፥ YMFI ግጭ001-26 የኛ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ በ2018 በጀት አመት ለቢሮ የሚያገለግሉ

Ethiopian Customs Commission Kombolcha Branch Office: Procurement for Chair Cloth

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/595b2548-4a98-4fd1-9389-23fa9c6f602c/open

Both Ends Believe Inc. Invites Qualified External Audit Firms to Submit Proposals for External Audit Services for the Fiscal Year Ending 2025.

Reporter (Mar 11, 2026) SUBJECT: -INVITATION TO BID – EXTERNAL AUDIT SERVICES Both Ends Believe Inc. invites eligible and qualified

ተስፋ ድርጅት ቁርስና ምሳ ምግብ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የምግብ አቅርቦት የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ

Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) Invites Bids for Accessibility Modification Construction Work at Different Shelters in Addis Ababa.

Reporter (Mar 11, 2026) Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) Accessibility Modification Construction Works Posted Date: March 11,2026 Deadline:

ኢትዮ ቴሌኮም የተቀቀለ የእንጨት ምሶሶ 8 እና 9 ሜትር (Impregnated Wooden Pole 8 & 9 Mts) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል