Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2026 በከልቻ  ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሃውስ ዴር አይንሃይት ዓለም አቀፍ የ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (የግብረ ሠናይ ድርጅት) የ 2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ሂሣቡን በ ደረጃ “B” በተመዘገቡ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በ2026 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚዉል የMicrosoft 365 E1 የተጠቃሚ ቁጥር 400፣ Microsoft 365 E3 የተጠቃሚ ቁጥር 100 የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (NCB 003/2018) የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክል፤ ላፕቶፕ፤ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡– ሞተር

መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር የድርጅቱን የ2017 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) ማስታወቂያ ድርጅታችን መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የኮንከሬት ቱቦ (RC- PiPe 48 Ø and 42 Ø) ምርት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) የኮንክሪት ቱቦ (RC–PiPe 48 and 42 ዲያሜትር ) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ

Kolfe Area Acharachoch Union Share Company Invites Sealed Bids from Grade- I BC or GC Licensed Contractors for the Execution of the 2B+G+14+T Mixed Use Building

Addis Zemen (Mar 14, 2026) INVITATION FOR BIDS (GRADE-I BC or GC CONTRACTORS) Kolfe Area Acharachoch union share company invites

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 10/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል በሎት

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት/ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል