Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 29, 2026) በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2026 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ተሳቢ ተሽካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በኤሌክትሪክና በነዳጅ የሚሠራ ባለ ሰባት መቀመጫ ሃይብሪድ መኪና በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአስመጪ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/08/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት
Medecins Sans Frontieres – Holland/Ethiopia (MSF-Holland) Invites Sealed Bids from Vehicle Importing Companies for the Supply of Electrical, Hybrid, and Fuel Vehicles.
Addis Zemen (Mar 14, 2026) TO ALL VEHICLE IMPORTER COMPANIES WITH A VALID LICENSE AND ELIGIBLE TO PROVIDE ELECTRICAL, HYBRID
በቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በሎት – ለግቢ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ዕፅዋት አትክልቶች
Armauer Hansen Research Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Government (Mar 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/91caebf8-7663-433c-9ea1-06ee14076750/open Invitation to
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Government (Mar 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8d7f79b4-0cd1-4bf4-a12d-70c0c96bac58/open Invitation to
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018
Walabu Construction Company Invites Bids for the Sub-contract of Construction Works for a Modern Warehouse at the Ginnir Project.
Ethiopian Herald (Mar 14, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID TENDER NO. NCB/WCC-004/2026 1. Walabu Construction Company invites interested and
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከሕጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/ በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ