Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ
በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ ጎአ
በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 21 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1. ቋሚ የቢሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ሐ-08/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት
የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢትዮጵያ ከ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም –
Siket Bank S.C Invites Interested Eligible Bidders for the Procurements of Vehicle
Invitation to Bid with ref no: SB/OT/2024/ NCB/001/02/2024 National Competitive Bidding Siket Bank S.C. has allocated a budget to be
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የተለያዩ ጀነሬተሮች እና የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (የውጭና ሀገር ውስጥ)፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የውሀ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ (ኮንፒዩተር፣ ፕርንተርና ኮፒ ማሽን) ጥገና፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ በካርጵ ቀበሌ መንገዴ መንግሬ 7 ኪሜ (KM) አዲስ መንገድና ኡራኔ ቀበሌ ቦራ ሰንቀሌ 5 ኪ.ሜ (KM) ጥገና ስራ በዶዘር ሰዓት ከራይ መንገድ ቆረጣና ጠረጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች
Ministry of Industry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Adama 2 Star and Above
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Adama 2 Star and Above Lot -6/2017 Procurement Reference No: MoI-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category:
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊመንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊመንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት
በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ የመንገድ ስራ ማሽኖች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨሪታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ዙር የወጡ የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ