Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን
የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የማጨረስ እና የጥገና ስራ በጨረታ ሰነዱ ላይ
ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የመጨረስ እና የጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Aug 21, 2026) Re-Bid Invitation for Consultancy Service: Bid Announcement No.01 Background Ethiopia’s biodiversity faces severe and ongoing threats from habitat loss, inadequate management of protected areas and
The Ethiopian Biodiversity Institute (EBI) is Seeking a National Consultant Firm to Develop Integrated Landscape Management Plans (ILMPs) for the Restoration of Natural Habitats and Production Areas.
Addis Zemen (Aug 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-04/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌረ ድጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌረ ድጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/
የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አላቂ ጽ/መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ ከነ እጅ ዋጋ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መቀመጫዎች እና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክሎችና የተሽከርካሪ ጎማዎች ለወረዳው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የተሸከርካሪ ሞዴል KUN 25 -PRMDHV የመኪና ፍሪሲዮን ሸራ ግዥ በኦርጅናል መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0776c67f-4362-44d4-a77a-0f9599fc3fb8/open Lot Information
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Aug 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1660d5a-d845-4f47-9735-d33c81799253/open Invitation to
Mekelle University Would Like to Procure Cleaning Service
Government (Aug 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b60345d7-f055-421e-9659-5922cead3b4d/open ”
Mekelle University: Procurement of Furniture
Government (Aug 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fa35e44f-0626-43d3-82bb-dae958609d9d/open Invitation to
Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Tire Tubeless 245/75R17 (with Sample)
Government (Aug 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7e4619f1-cae7-4a2e-a5b2-94d880035263/open Lot Information