Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/035/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለብደር በመያዣነት የተመዘገበ ተሽከርካሪ ባለበት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ

ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በወላይታ ዞን አባላ አባያ ወረዳ ጮካሬ ቀበሌ የአካባቢ ዕቃዎችን (Local Materials) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Jan 10, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በወላይታ ዞን አባላ አባያ ወረዳ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በደ/ወሎ ዞን የቦረና ማረ/ቤት አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለታራሚዎች ቤት እድሳትና ጥገና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በደ/ወሎ ዞን የቦረና ማረ/ቤት አስ/ጽ/ቤት በ2018

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች እና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ መስፈርት ከሚያሟሉ ድርጅቶች ከ170 እስከ 200 ሠራተኞች የሚሆኑ የዩኒፎርም ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ከዚህ በታች የተገለፀው መስፈርት ከሚያሟሉ ድርጅቶች ከ170 እስከ 200

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ለግብርና ምርት ጥራት ቁጥጥር ስራ የሚያግዙን የላብራቶሪ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Spare Parts (Bracket and Rubber Base Assembly/Leaf Spring Pad) for SITRAK Trucks.

Addis Zemen(Jan 10, 2026) TENDER NO RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03208 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ /ል/ ኮ/ ግ/

Gondar Malt Factory Invites Sealed Bids for the Supply of ABB Frequency Inverter Model ACS800-04-0100-3 in CPT Incoterm 2020, with Currency in USD.

Ethiopian Herald(Jan 10, 2026) Invitation to Tender 1. Gondar Malt Factory invites sealed bids from eligible candidates for supply ABB