Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም በጀት በዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ የጨልሾ የእንስሳት

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የግንባታ እና ዙሪያ አጥር ስራ በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Government (Aug 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d66587ee-bd1a-4b9d-b676-322e4e9a6bba/open Invitation to Bid Procurement of Maintenance and Repair Service Procurement Reference No:

Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Aug 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2082211c-4d5b-4a17-8223-9efacd15307a/open  Invitation to Bid  Procurement of Furniture Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0126-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods

Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Furniture

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ አገልግሎት እስከነቢሮው የሚውል ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጋራዥ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር- -RE-EMC/OT /GARAGE RENT/01/2019 የኢትዮጵያ ማዕድን፣ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበሩን ጠቅላላ ሂሳብ ቅድመ ኦዲት (ሂሳብ ማጣራት) ለማሠራት ይፈልጋል

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ ነባር ቤቶችን መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ ኮ/ብ ግ.ጨ/አገ/15/12/2018 1. ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች እና መጽሔቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የንብረት ማስወገድ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች እና መጽሔቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አየለ ፍስሀ እና በፍርድ ባለእዳ አማኑኤል ገ/ጻድቅ መካከል ስላለው አፈፃፀም

የጭነት ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሰለሞን ወንድማገኝ እና የፍ/ባለዕዳ ይበሉ ዋሴዋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታ ስፋት 68.72 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አምሳለ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ዘላለም ተመስገን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2019 ዓ.ም የመስከረም ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ሎት 1.