Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የግንባታ ማጠናቀቂያ (ኳርትዝ መቀቢያ) ዊንች፣ የኮንክሪት ዊንች እና ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2018 ዓ.ም የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ እና የተለያዩ ህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት እና የሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- አአትማባ/ ብግጨ /ግዳ/ 12/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ ለኮይሻ 33 ኪቮ የመስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት የግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ አዲስ የቢሮ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የአዲስ የቢሮ ግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሆቡማማ/07/18 ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል

The Ethiopian Red Cross Society South Ethiopia Regional Branch Invites Bids for the Supply and Installation of Water Supply Expansion Works for Abala Abaya Community in Wolaita Zone.

Yedebub Nigat (Mar 07, 2026) ማስታወቂያ Section 1. INVITATION TO BID The Ethiopian Red Cross Society South Ethiopia regional Branch

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት የኮርፖሬሽኑን ሥራ ለማፋጠን ሲስተም ልማትና ትግበራ የአገልግሎት ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት የኮርፖሬሽኑን ሥራ ለማፋጠን ሲስተም ልማትና ትግበራ የአገልግሎት

የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሯችን እና ኮምኮልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚገኙትን ያገለገለ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁጥር 47/2018 የውሃ