Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኞች በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የወሰዱትን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገቡት ውል መሠረት የኪያይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አገልገሎት የሚውሉ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ከአረርቲ 01 ቀበሌ ቡልጋ በር ጣይቱ ቤት አካባቢ 2011 ምሪት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ 5.86 ኪ.ሜትር ርዝመት በ10ሜትር ስፋት እና የዲች ግንባታ 800 ሜትር ርዝመት ያለው ሥራ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሸሽጓ ቢሆን እና በፍ/ባለዕዳ እነ እሱባለው ሀጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/322223
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of the Different Equipment
Reporter(Dec 07, 2025) Ethiopian Herald(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግል.ማኅበር የሬስቶራንት ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የምግብ ቤት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እንዲሁም የሕንጻ ጥገና እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዢ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር CN/NCB/19/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለሲቭል ሰራተኞች የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ለቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት አገልግሎት የሚዉል ልዩ ልዩ ልብሶችን ካኪ
በድጋሚ የወጣ የ101 ካ/ሜ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ዘላለም ንጉስ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶች ማለትም White
Commercial Bank of Ethiopia, Invites Eligible Vendors/suppliers to Indicate Their Expression of Interest for the Acquisition of the Design, Installation and Construction of an Underground Fuel System for Generators Located at Addis Ababa Data Center
Reporter(Dec 07, 2025) Fortune(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Request for Expression of Interest Bid No.
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የቢሮ ጥገና፣ የቀለም መቀባት ስራ( የውስጥና የውጭ) የማዋለጃ አልጋዎች አለሙንየም ፓርቲሽን ስራ፣ ለተለያዩ በርና መስኮት እድሳት እና ጥገና፣ ተጨማሪ ክላሶች ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት Susan Thompson Buffer Foundation በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሁሉንም የግንባታ ማቴሪያሎችን፣ ቀለሞች፣ የእጂ ዋጋውን ተቋራጩ ችሎ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders/ Suppliers for Procurement of Fabrication and Delivery of 100 Agents Kiosks
Fortune(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for National Competitive Bidders Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Wishes to Establish a Long-Term Agreement (LTA) for 24 + 24 Months for the Procurement of IT Equipment
Capital(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid forLong Term Agreement