Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ ለ2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመገለጽ እንደተሞከረው በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና የግሬደር ማሽን ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (May 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/731346d8-2b54-4540-b082-5a328da9df02/open Invitation to Bid “Procurement of Office Equipment” Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0059-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market
Ethiopian Sport Academy: Procurement of Office Equipment
Government (May 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2e2d9355-d45b-4f31-981f-10d9e9c73063/open Invitation to Bid Procurement of Hotel Service Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0373-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Ministry of Revenue: Procurement of Hotel Service
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የስፖርት ምክር ቤት ተጠቃሚ ለሆኑ የመ/ቤቱ የሠራተኞች የስፖርት ትጥቅና ግብዓት ግዥዎችን በምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የስፖርት ምክር ቤት ተጠቃሚ ለሆኑ የመ/ቤቱ የሠራተኞች የስፖርት ትጥቅና
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች (ለመፃህፍት ቤት፣ ለስቴሽነሪ እና ለቢሮ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የንግድ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የግዝ መለያ ቁጥር፦ አአዩ/ብግጨ/የሱቅ ኪራይ/006/2018/26 1. የተጫራጭ ስም-
ጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ጤና ጣቢያ ግንባታ እና መኖሪያ ቤት ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሎት1. በላሬ ወረዳ የኩርኝጉች ጤና ጣቢያ ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና የሻይ፣ ቡና እንዲሁም ውሃ አቅርቦት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ Commercial Nominees PLC CN/NCB/31/18 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ NATIONAL BANK OF ETHIOPIA የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ለጤና ጽ/ቤት እና ሌሎች መስሪያ ቤቶች የሚሆን ህንፃ/ቢሮ ግንባታ በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ማህበራትን/ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሚዲያ ጨረታ ማስታወቂያ በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ለጤና
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት