Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 10, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ መረዳጃ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ታደለ ታረቀ መካከል
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንተሬር ሥራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ እና እስቲዲዮ ቢ የኢፖክሲ ሥራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 01/2019 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንተሬር ሥራ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አጉማስ መኩሪያ 2. ብርቱኳን ታከለ 3. ጠጄ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወረታ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው በ2019 ዓ/ም የበጀት ዘመን ጀኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወረታ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው በ2019 ዓ/ም የበጀት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት
በደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የሐይቅ ማረሚያ ቤት አስ/ር ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለህግ ታራሚዎች የሚያስፈለጉ ልዩ ልዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የሐይቅ ማረሚያ ቤት አስ/ር ጽ/ቤት የ2019 በጀት
Ambo Farmers’ Cooperative Union is Seeking Bids from Eligible Contractors (category BC-4/GC-5 and Above) for the Construction of a Fattening Shed and Fence at Their Head Quarter in Ambo Town.
Addis Zemen (Aug 20, 2026) INVITATION TO BID Procurement Ref. No NCB: AFCU 1/2026 To all contractors of category BC-4/GC-5
የቦታው ስፋት 37.16 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ደቡብ ኮከበ አንድነት መረዳጃ እድር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሳሃሉ ሻኖ መካከል
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የህጻናት ማቆያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ