Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/08/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሽልማት አገልግሎት የሚውል በኤሌክትሪክና በነዳጅ የሚሠራ ባለ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በኤሌክትሪክና በነዳጅ የሚሠራ ባለ ሰባት መቀመጫ ሃይብሪድ መኪና በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአስመጪ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018 ዓ.ም. ሎት 1- ለግቢ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ዕፅዋት አትክልቶች እና ተዛማች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የታደሰ የኦዲት

የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/ በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80287e8a-9f81-4120-b05e-a3af9a8bac66/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0117-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመማር

የዲላ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/01/2018

East Africa Bottling S.C Invites Eligible Bidders for the Provision of Point of Sales Materials and Service

2merkato.com(Dec 16, 2025)   EXPRESSION OF INTEREST (EoI) East Africa Bottling S.C is a subsidiary of Coca-Cola Beverage Africa, a

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ Different Type of Printing Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 0T/07/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ PRINTING MATERIALS በግልጽ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት

ለቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ እቃዎችን በአንድ ጊዜ አጠቃሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ለቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል

የይዞታው ስፋት የሌሎቹ ግቢው ውስጥ ያሉ ቤቶች ጨምሮ 159.86 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 16, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሙሪድ ሺፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ድንቃ ተሊላ መካከል ስላለው

የሲዳማ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2018 በጀት ዓመት በወንዶ ጢቃ ንዑስ የምርምር ጣቢያ ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የቲሹ ካልቸር ላቦራቶሪ፣ የቢሮ፣ የመጋዘን፣ የጥበቃ ቤት እና የሽንት ቤት ቀሪ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ከነዓን ኢምፓወርመንት ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር/ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ከነዓን ኢምፓወርመንት ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ምንጣፎች ወዘተ—ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/006/2018