Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኢሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የድርጅቱን ፍላጎት በመመልከት

ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል በሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን አና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ  ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Afar Pastoralist Development Association (APDA) Invites Bids for the Supply of Lentils for a Reproductive Health Project in the Afar Region.

Reporter (Apr 15, 2026) BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with SONNE International wants to invite all

ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለትምህርት ቤቱ የሚስፈልጉ ግብዓቶች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የተዘጋጀ በርበሬ፣ የተዘጋጀ ሽሮ፣ ጤፍ ወዘተ… እና ማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የብር ጌጣገጥ ዕቃዎች ባሉበት በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአብክመ ውሀና ኢነርጅ ቢሮ እና ማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፎቶ ካሜራ፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምስራቅ ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የፈለገ ብርሀን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (Apts) የግንባታ አገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የፈለገ ብርሀን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የፋርማሲ ክፍል

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: ኢት 4-5588 ኢት 4-5589 ኢት እና 4-36411 ኢት መኪና ፎርድ ኤቨረስት ///ለፕሬ/ም11 (Ford Everest) ለመኪና ታፕሰሪ //2//

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/72b59ca0-180e-4580-8995-89b6ae54a4ce/open Lot Information