Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ  የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::

ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2019 ዓ.ም. የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እና የመኪና እቃ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ቁጥር፡ ገቢዎች ቢሮ/ቢ/ግ/ጨ/01/2019 የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2019 ዓ.ም ከተፈቀደለት በጀት ላይ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አፍሪካ ሴክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ጥበብ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ለከተማው ፓትሮል አገልግሎት የሚውል ፒካፕ ደብል ጋቢና ተሽከርካሪ በ2019 በጀት ዓመት በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ አከራዮችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Eligible Original Manufacturers to Participate in the Prequalification and Registration of Strategic Partnership Suppliers for the Supply of Electrical Distribution Materials.

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን

Ethiopian Airlines Group/ETG/ Intends to Conduct a Bid for the Selection of Potential Supplier for the Supply and Installation of Lodge and Resort Roadside Traffic Signage for Chebera Churchura Elephant Pow, Halala Kela Eco Lodge and Wanchi Eco Lodge.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቼንሶው ማሽኖች (Chainsaw Machine) እና መለዋወጫ ጥርስ (Chainsaw Blades) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ ግጨ-006/2019 ተቋማችን ለፕሮጀክት ፕሮዳክሽን የሥራ ክፍል የእንጨት ምሰሶ ዝግጅት ማዕከል አገልግሎት