Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur(Feb 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የእንስሳት ምጥን መኖ ለማምረት አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ 1ኛ. በቆሎ 1,200 ኩ/ል፣ 2ኛ.
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ የሱፍ ፋጉሎ፣ የስንዴ ፉርሽካ እና የምግብ ጨው 30 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c9dcb2f7-3f1b-44cb-9118-1e086f87c918/open Reference Number: ECC-NCB-G-0138-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-002-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ethiopian Customs Commission Procurement of የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ
Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ቅመማቅመም፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቅመማቅመም፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት: ቤተመጽሐፍት አገልግሎት የሚውል አነስተኛ የማስታወቂያ ሰሌዳ ሕትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Ciprofloxacin
Government(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3674c92c-7ac6-43cc-b291-906ac2cad594/open Lot Information
University of Gondar: የምሳ መስተንግዶ ግዥ (Requisition of Lunch ) የጾም ቡፌ ከለስላሰ ወይም የታሸገ ውሃ ጋር ለ65 ሰው (NUTURE PROJECT
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e3637eba-b2d9-4587-a6b5-6df43c8a7d37/open Lot Information Procurement
Wolkite University: LOT 169 Purchase Requisition Stationery
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1560c65c-12bd-4c84-8e02-0217d6bdedb9/open Lot Information Procurement
Ethiopian Customs Commission: LOT 5 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ጎማ ግዥ
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8e379f7-2f2b-47ed-9214-6d050aa21ef6/open Lot Information Procurement
Ministry of Culture & Sport: Procurement of Food Item
Government(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f743e13d-b5e1-474a-8344-abceb652c2d4/open Lot Information
Injibara University፡ Procurement of Agricultural Items
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f1928dab-8f59-42fb-9a15-25d35874279b/open Reference
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት እና የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች መሸጥና ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግፅጽ ጨረታ ማስታጠቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/01/2018 በአራዳ ክ/ከተማ የራስ
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ