Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Fortune (Apr 05, 2026), Reporter (Apr 05, 2026) Invitation to bid Procurement Reference Number AB-032-2025/26. 1.Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 003/2018 ዓ.ም የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የቀለም ቅብ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ
የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የቀለም ቅብ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። መደብ 1: መደብ 1.
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የአካል ጉዳተኛ ውይልቸር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም 1. ማንኛዉም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ
የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Physicians Across Continents (PAC) Somalia Invites Applications from Qualified Local and International Firms for Supplier Prequalification for the Period 2026-2028.
2merkato.com (Jun 23, 2026) SUPPLIER PREQUALIFICATION NOTICE 2026-2028 Physicians Across Continents (PAC) is an international medical humanitarian organization dedicated to
ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የዘይቱን ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Jun 23, 2026) የዘይቱን ዘር የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የዘይቱን ዘር በጨረታ አወዳድሮ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ አቶ እሱባለው ኑሬ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ቄስ ጌቴ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሾች እነ አሳየ አይቸው
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ ካሳሁን ንጉሴ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ሙሉቀን እንዳለው መካከል ስለአለው የአፈፀጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የ275 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ መኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አፍሪካ ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሾች እነ ገዳሙ አሳየ አራት
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌ ምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለመኖሪያ አገልግሎት 8 (ስምንት) ለድርጅት 1 (አንድ) ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌ ምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ መሪ ማዘጋጃ ቤት