Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mettu University፡ Procurement of Software License
Government (May 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/acae29f8-51f9-4b54-8b2f-b41984317ea3/open Invitation to
Gambella Agricultural Research Institute Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Construction of Poultry Buildings Civil Works.
Ethiopian Herald (May 05, 2026) INVITATION FOR A BIDS (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) (SINGLE STAGE ONE ENVELOPE) COUNTRY: THE
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የስፖርት ትጥቅ የወጣ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ተሽከርካዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/16/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 71/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል መጠኑ 40,000 (አርባ ሺህ) ቶን ለሶስት ወራት አቅርቦት ጊዜ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ / 17/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
Oromia Construction Corporation (OCC) is Seeking Competitive Bidders to Purchase Different Types of Electrical Materials, Voice Evacuation Systems, Firefighting Pumps & Generators for Building Construction Projects
Addis Zemen (May 05, 2026) INVITATION FOR BID INVITATION FOR TENDER (Ref. NCB/OCC-021/2026) In compliance with the requirements included in
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ንብረትነታቸው የኮሚሽኑ የሆነና በድሬዳዋ ማረሚያ ቤት ተከማችተው የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረታ ብረትና የብረታ ብረት ውጤቶችን ባሉበት ሁኔታ ከፌዴራል የገንዘብ ሚ/ር የተሰጠ የመነሻ ዋጋን መሰረት በማድረግ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) ቁርጥራጭ ብረታብቶችን በጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ንብረት ነታቸው የኮሚሽኑ የሆነና
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for the Supply of 6 (Six) Units of Suv Plug-In Hybrid Electric Vehicles (PHEV).
Addis Zemen (May 05, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. Re-LP/OT/21/SIG/2018 1. Ethiopian Sugar Industry Group