Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን ከዚህ በታች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ጥገና ስራ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ተቋ 001/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
በኢፌዲሪ ኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ኮማማኢ/ሰቼማ/001/2018 በኢፌዲሪ ኢትዮ–ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የግዥ
በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው የዳቦ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ወስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ፣ የቋሚ እቃዎች (furniture) እና የደንብ ልብስ ለ2019 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ወስጥ ለሚገኙ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) አዳማ እና 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) ስንዴ ሻሸማኔ በሚገኘው መጋዘን ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር/BGO/02/2019 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች
ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማህበር የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የመኪና ኪራይ ጨረታ ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማህበር በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ
Biiroo Maallaqaa Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Horroo Guduruu’ Wallaggaa Meeshaalee Adda Addaa Bitu Barbaada
Addis Zemen (Sep 07, 2026) Beeksisa Caalbaasii Lakk.01/2019 Biiroo Maallaqaa Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Horroo Guduruu’ Wallaggaa meeshaalee sekteroota godina
የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑት የጽህፈት መሳሪያዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታን ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/GAM/REG NCB-002/2019 የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑት