Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባንቱ ሆስፒታል የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) ማረሚያ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 25 ላይ በኦሮሚያ ጤና
የቦታው ስፋት 408 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መላኩ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬወይኒ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቤቱ ስፋት 88.01 ካ.ሜ. የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ቶፊቅ አጎዢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዚያዳ ወርቄ መካከል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የፅዳት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/04/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Cobii Bara Baajataa 2019 Keessatti Waajjiralee /sektaroota Aanaa Fi Gandoota Aanichaa Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshaalee Gosa Gara Garaa Caalbaasii Ifaatiin Bituu Barbaada
Addis Zemen (Sep 09, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakkoofsa Caalbaasii 01/2019 Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa
ዑመማፍ የአረጋውያን እና ሕጻናት መርጃ ድርጅት የ2018 የበጀት ዓመት የፋይናንስ የሥራ ከንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ እና የተፈቀደለት የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ናዝሬት አዳማ የሚገኘው ዑመማፍ የአረጋውያን እና ሕጻናት መርጃ ድርጅት የ2018 የበጀት
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን
የጃንሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማእከል በግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጃንሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማእከል በግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም
Somali Region Planning Bureau Now Invites Wax Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement and Installation of Office Furniture and Interior Decoration.
Ethiopian Herald (Sep 09, 2026) INVITATION TO TENDERProcurement Reference Number: NCB/PIOFID/001/2019 To: All bidders with License Valid for the year 2019