Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1bf23a93-be38-4388-bab9-3515ad6a1093/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0082-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ 59A

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 59A የፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8b76f6ce-c856-4546-b55e-725db1e20784/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0062-2018-PUR Object of Procurement: Lot- 72 ድጋሜ

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/024/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት የቤት መገልገያ እቃዎችን በፍርድቤት ትእዛዝ መሰረት በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) ግልፅ የእቃ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የእቃ ሽያጭ መለያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ የመጀመርያ ደረጃ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ አስተዳደር በኤፌሶን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው የውሃ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች /pipe Fitting/፣ የቧንቧ ጥርስ ማውጫና መፍቻ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የሠራተኛ የጽዳት መገልገያ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ትምህርት ጽህፈት ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላላስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የግዥና ንብ አስ/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን

የዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቡርጅ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደርች በያዘነው 2018/2019 ምርት ዘመን ሶያማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበርያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በአማን የሚገኙ የዞን መምሪያ የክላስተር ቢሮዎች ህንፃ ጥገና እና የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል