Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b11b4065-e339-4413-83dc-dd062e849b6e/open Reference Number: WU-NCB-G-0098-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: TCC-NBC-G-ICTE-0004-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Wollo University :Procurement of ICT Equipment/ወዩ/ል/ህ/ካ

Addis Zemen (May 26, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethio Life and General Insurance S.C. Invites Licensed Public Audit Firms to Submit Technical and Financial Proposals for the External Audit Service for the Fiscal Years 2026/27, 2027/28, and 2028/29 Under Tender Procurement Reference Number ELIG/NCB/06/2026.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) ጀነሬተሮች እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 06/2018 የአዲስ አበባ ከተማ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11ኛ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11ኛ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሳኒተሪ እና ባኞ ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የተለያዩ የግንባታ ግብአቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/05/2019 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርቱን ከጋፕ (GAAP) ወደ አይ ኤፍ አር ኤስ (IFRS) በመለወጥና በመቀየር የኦዲት ስራ የሚያከናውኑ ህጋዊ የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨፌ ከረቡ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት Chemical Sprayer ባለበት በድርድር ሽያጭ ጨረታ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998

የቦታ ስፋት 72 ካ/ሜ G+3 ቤት እና የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ ተሾመ እና የፍ/ባለዕዳ ንግስት ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Federal First Instance Court፡ Procurement of Spare Parts

Government (Oct 14, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/26b9882a-4857-4210-9655-269551205ec6/open Lot Information