Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) የሚዲያ ጨረታ ማስተወቂያ በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ በጋዜጣ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ በጋዜጣ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት

Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Vehicle

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4de173c3-4532-45de-a85f-b5e003867896/open Lot Information

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/ኦ/ሸገ/ሪ/ግ/ጨ/003/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Kurfaa Callee Ijaarsa Pirojektii G+1 Waajjira Abbaa Alangaa Aanaa Kurfaa Calleetiif Dorgomtoota Ga’umsaa Fi Dandeettii Qaban Kan Sadarkaan Isaanii Ge/BC 4 Fi Sanaa Ol Tahe Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Ijaarsisuu Barbaada

በሀገር መከላከያ ሚ/ር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ማ/ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአራዳ/ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2019 የበጀት ዓመት በሎት ከፋፍሎ ለማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር ስ/ከ/ጤ/ጣ/01/2019 በአራዳ/ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2019 የበጀት ዓመት በሎት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/EEP/DS/02/19 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ