Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኖራ ግዥ ጨረታ  ማስታወቂያ 177/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ገጠ/ፋ/ዘርፍ የኖራ ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የኖራ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ስጪው ስም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The National Bank of Ethiopia (NBE) Invites Bids for the Supply and Installation of a New ERP System.

Reporter (Apr 19, 2026) INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the supply

ሪሪ ፕሮጀክት ዲቨሎፐር ኃላ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መክፈቻ ቀን እርማት አውጥቷል

Reporter (Apr 19, 2026) እርማት ባለፈው ዕሮብ ሚያዚያ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥር 2709 በገፅ 28 ሪሪ ፕሮጀክት ዲቨሎፐር ኃላ.የተ.የግል

The UNHCR Representation Office in Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Bid on Different Goods.

Capital (Apr 19, 2026) Tender Notice The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ የተለያዩ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን እና ከቻይና ሀገር ተገዝተው ጅቡቲ ከደረሱ በኋላ ከጅቡቲ በተሽከርካሪ

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) in Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Bid for the Supply and Delivery of 3x20KVA New Generators to the UNHCR Warehouse in Kality, Addis Ababa.

Vision Fund Micro Finance Institution S.C Invites Sealed Bids for the Procurement of Storage Systems.

Reporter (Apr 19, 2026) INVITATION FOR BID FOR THE PROCUREMENT OF STORAGE SYSTEMS FOR DR SITE AND MAIN DATA CENTER

ኬኛ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እውቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ኬኛ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ

The UNHCR Representation Office in Ethiopia Invites Qualified Contractors/suppliers to Submit Quotations for Five Separate RFQs.

Capital (Apr 19, 2026) Tender Notice Date: 17 April 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees