Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማዎች የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 021/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመክፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ Select Material /ምህንድሰረና እና ጥገና አገ/ት ለጫሞ ካምፓስ ለአጥር ሥራ የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/22bd9564-f679-43e9-9fad-9640d88f7814/open Lot Information

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሶላር እና የፓምፕ እቃዎችን፣ ካሜራ፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ በበና ፀማይ ወረዳ ለቀይ አፈር ጤና ጣቢያ፣ በቱርሚ ከተማ አስተዳደር ለቱርሚ ሆስፒታል እና በኛንጋቶም ወረዳ ለካንጋቲን ጤና ጣቢያ የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ህንጻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/ጽ/ቤት የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር

በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡_ 002/2018 በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ እና በሴክተር መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የአገልግሎት ግዜያቸው ያበቁ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

EOC-DICAC: “Consultancy for Youth-Led Conflict Analysis, Gender-Sensitive and Youth-Focused Service Provision Assessment, Accessibility Audits, and Capacity Building on GBV, SRH, and Disaster Risk Reduction (DRR) in Afar and Southern Ethiopia”

የደብረ ብርሃን ከ/ወ/ፍ/ቤት የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) ማረሚያ መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 ላይ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ