Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሸከርካሪ ጎማ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA-05/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ ጂባት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት: የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት G+3 የቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳዳር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፋርጣ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ. አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የ3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ የሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር OACF-AMF/MBSMD/03/2018 በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን
Adama Science and Technology University: Purchase of Chancy No:- MM7UNYOW4E0933734 Model No: MAZDA Car Spare Part
Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2bb0d59e-ca34-4487-9acd-599f71394b59/open Lot Information
Dire Dawa University: Lot 153 Procurement of የአጃ ቂንጬ ግዢ
Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e7ff6be8-e6a7-4697-a309-772f514d0df0/open Lot Information
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: PURCHASE OF CONSTRACTION GOODS
Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ef5fb38e-1b72-40eb-baef-12bb0f222786/open Lot Information
Ministry of Revenue: Procurement of Hotel Service
Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1adb19a0-3a9e-4ebb-9283-4e4f915c888c/open Invitation to
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs
Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/15db3f1c-edf3-416c-af41-458364874a31/open Invitation to
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪ ባትሪና ዲኮር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/edc1be41-f18d-4b68-b22b-2f8e5ce27ca1/open Lot Information