Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ  የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ 2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ከምባታ ዞን ፍትሐብሔር ጉዳዮች ዐ/ህግ እና በአፈፃፀም

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን /prostaglandin hormone/ ግልጽ የጨረታ ማ/ቁጥር 136/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት

የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት 1ኛ ፍትሐብሔር ችሎት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቀለም ዓይነቶች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f4ee4e13-456f-4453-bc34-86d845338e7b/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fd247736-13a5-49dc-b595-aab8fdbb978a/open Invitation to

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስቴር ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ዮሀንስ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Invites Eligible and Qualified Consulting Firms of Category Grade 3 & Above that Are Licensed to Conduct Hydrogeological and Geophysical Investigation.

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ GPS Tracker የሚገጥሙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት እና የዳታ፣ ቴሌ፣ ቲቪ፣ ሲሲቲቨ፣ ኦዲዮ እና ፋየር አላርም ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል